የ2013 ዓ.ም 9 ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሃ ግብር ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ዛሬ እጅግ በደመቀ ስነስርዓት ተካሂዷል።The 9th BEGO SEW award was held today in Addis Ababa, on the presence of President Sahlewerk Zewde.

የዘንድሮ አሸናፊዎችን ስም እና ያሸነፉበት ዘርፍ ዝርዝር በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ እንዲሁም የዝግጅቱ ሙሉ ቪድዮ በእዚህ ስር ያገኛሉ።Please find the English translation of the news under Amharic version=================ጉዳያችን/ Gudayachn================ዘጠነኛው የበጎ ሰው ሽልማት ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።በእዚህ መሰረት በመንግስታዊ የስራ ኃላፊነት በብቃት መወጣት ዘርፍ ዶ/ር ኢንጅነር ስለሺ ሲያሸንፉ በልዩ ተሸላሚ ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ተመርጠዋል።ለዘንድሮው የበጎ ሰው ሽልማት በአስር ዘርፎች ከ500 በላይ ዕጩዎች ተጠቁመው፥ ከእነዚህ መካከል

Source: Link to the Post

Leave a Reply