የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15 ይካሄዳል።

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በመግለጫው አስታወቀ። መግለጫውን የሰጡት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ.ር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዝያ 15 ድረስ በበይነ-መረብ እንደሚካሄድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply