የ2015 የትምህርት ዘመን በመላ አገሪቱ ዛሬ ጀምሯል፡፡ሚንስቴሩ ያዘጋጀው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ዛሬ በሁሉም የአገሪቱ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ይጀመራል ተብሏል። ሚንስቴሩ ሰሞኑን በሰ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Rr-r-cR8tFThATYdeiDmNIYR78NcS2ufievgmM9PdnoF-B3ymao9MkQppzjnVrAf0x_FyMB0du6tfOcHR93LSu1N6g6OP9kt8KLn5sEI_J5jTzRuzdzpkIm8dzBbgN2tH5Q5-ohpiJZpIHTl-URo5wkLjwPJOkOPRBmpnW8xCgayjS5j3QBAZYlbbbmTOX8IdZb42haWJ6u2W87tgqwW3JrheAP6u84fWX70dQ6feYVfK3OUmQmUVY_LouU1_JYMmFFEctnwrFatg4hjZ_T_UlfAqm6r4DQ9yUKrSZecNyXtRudwlIl1D_zYeV1_tNLArv0WeLNGXFmbrK0bZ8KKcQ.jpg

የ2015 የትምህርት ዘመን በመላ አገሪቱ ዛሬ ጀምሯል፡፡

ሚንስቴሩ ያዘጋጀው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ዛሬ በሁሉም የአገሪቱ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ይጀመራል ተብሏል።

ሚንስቴሩ ሰሞኑን በሰጠው መግለጫ፣ አዲሱ ሥርዓት ትምህርት በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በቀጣዩ ዓመት እንደሚጀመር ያሳወቀ ሲሆን፣ ዘንድሮ ግን ከመላው አገሪቱ በተመረጡ 80 ትምህርት ቤቶች ብቻ በሙከራ ደረጃ እንደሚሰጥ ገልጧል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መስከረም 09 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply