የ2015/16 ዓ.ም የምርት ዘመን የመኸር እርሻ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር በ2015/16 ዓ.ም ምርት ዘመን በመኸር እርሻ 17 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሔክታር መሬት በማልማት 513 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ከክልሎች ጋር በቅንጀት እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። ወቅታዊ የመኸር እርሻ ሥራ ሁኔታን በተመለከተ የሰብል ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኢሳያስ ለማ እንደገለጹት በኦሮሚያ፣ በአማራ ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply