የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በተሳካ ኹኔታ መጀመሩን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደሩ በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱ በተሳካ ኹኔታ መጀመሩን ትምህርት መምሪያው ገልጿል። ለትምህርት የሚያስፈልጋቸውን ቁሳቁሶችን አሟልተው በትምህርት ገበታቸው ተገኝተው የመማር ማስተማር ሂደቱን በጥሩ ኹኔታ መጀመራቸውን የከሚሴ ሰዳሳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ገልፀዋል። የሰዳሳ ትምህርት ቤት የጅኦግራፊ መምህር እና ዩኒት መሪ አቶ ለሊሳ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply