የ2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ እና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች፣ አልሚ ባለሃብቶች እና የሚመለከታቸው ባለሙያዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ከፍተኛ መሪዎቹ በከተማዋ የተገነባውን ግዙፍ የመኪና መገጣጠሚያ ፍብሪካ ከመረቁ በኋላ ለ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ ንቅናቄ የማጠቃለያ መርሐ ግብር የተዘጋጀውን የፋብሪካ ምርቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply