ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል መምሪያ ኀላፊ ወይዘሮ ፍታለሽ ምህረቴ እንደተናገሩት በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በክረምት የሚከናወኑ ተግባራትን በታቀደው መሰረት ተከናውነዋል፡፡ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ስር ያሉ ወረዳዎች ያሉበትን ሁኔታ ያገናዘበ በሶስት ዙር የተካሄደ ክትትል እና ድጋፍ መደረጉንም ምክትል መምሪያ ኀላፊዋ ተናግረዋል፡፡ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ የትምህርት ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት መድረክ […]
Source: Link to the Post