“የ2017 ዓ.ም የፌደራል መንግስት በጀት የሕዝብን የልማት ፍላጎት መመለስ በሚያስችል መልኩ የተደለደለ ነው” አቶ አህመድ ሽዴ

የ2017 ዓ.ም የፌደራል መንግሥት በጀት የሀገር ዕድገትን በማስቀጠል የሕዝብን የመልማት ፍላጎት መመለስ ለሚያስችሉ ዋና ዋና የኢኮኖሚ መስኮች የተደለደለ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል መንግስት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር እንዲሆን የቀረበለትን መግለጫ አዳምጧል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ፤ የፌደራል መንግስት የ2017 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply