የ2023 የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫወቾች ይፋ ኾኑ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ29ኛ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ የአመቱ ኮከቦች ምርጫ እ.ኤ.አ ታህሳስ 11 በሞሮኮ ማራካሽ ይከናወናል። ካፍ ለዓመቱ ኮከቦች ምርጫ 30 እጩዎችን ይፋ አድርጓል። በ2023 የኳታር ዓለም ዋንጫ ዓለምን ያስገረመው የአህጉሩ ምርጥ ብሔራዊ ቡድን ሞሮኮ 7 ተጫወቾችን በማስመረጥ ቀዳሚ ሆኗል። አልጀሪያ፣ ካሜሩን፣ ሴኔጋል፣ ኮትዲቯርና ጋና እያንዳንዳቸው ሁለት ተጫዋቾችን አስመርጠዋል። ቡርኪና ፋሶ፣ ጊኒ፣ ማሊ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply