ባሕርዳር: መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ወር እና ቀናቶች በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ይፋ ተደርገዋል፡፡ ካፍ በትናንትናው እለት እንዳስታወቀው÷ የ2024ቱ የአፍሪካ ሀገራት እግር ኳስ ውድድር ከፈረንጆቹ ጥር 13 እስከ የካቲት 11 ቀን 2024 ይካሄዳል፡፡ እስካሁን ባለው የሀገራቱ የማጣሪያ ውድድር አልጀሪያ፣ ሞሮኮ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ሴኔጋል ከአስተናጋጇ ኮትዲቯር ጋት […]
Source: Link to the Post