የ3ኛው ዙር የባሕር ዳር ማረሚያ ቤት የሕግ ታራሚዎች የስፖርት ውድድር ተጀመረ፡

ባሕርዳር: መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ ከባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ ጋር በመተባበር በባሕር ዳር ከተማ በሰባታሚት ማረሚያ ቤት የስፖርት ሜዳ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ፣ የባሕር ዳር ማረሚያ ቤት ፖሊስ አባላት፣ የባሕር ዳር ማረሚያ ቤት የሕግ ታራሚዎች እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ለአንድ ወር የሚቆይ የታራሚዎች የስፖርት ውድድር ተጀምሯል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply