“የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማስፈተን ተማሪዎችን በበይነ መረብ የመመዝገብ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ የ6ኛ ክፍል ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ በክልል አቀፍ ደረጃ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡ የ8ኛ ክፍልም በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚወጣው አካሄድ መሠረት እንደሚሰጥ ነው የገለጹት፡፡ 7 ሺህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply