የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በ2016 የትምህርት ዘመን ስለሚሰጠው የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ኀላፊዋ በመግለጫቸው ዘንድሮ 170 ሺህ 470 የ6ኛ ክፍል እና 184 ሺህ 393 የ8ኛ ክፍል በድምሩ 354 ሺህ 863 ተማሪዎች እንደሚፈተኑ አስታውቀዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply