የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የፈተና የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ኾነ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት ይሰጣል፡፡ ፈተናው ከ8ኛ ክፍል እንደሚጀመር የገለጸው ቢሮው ሰኔ 4/2016 ዓ.ም በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ የአፍ መፍቻ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርቶች ፈተና ሲሰጥ፣ ከሰዓት በኋላ ባለው ክፍለ ጊዜ ደግሞ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply