የ8ኛ ክፍል ፈተና በወልድያ ከተማ አሥተዳደር እየተሰጠ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈተናው በዘጠኝ ትምህርት ቤቶች ሲማሩ ለቆዩ 1ሺህ 369 ተማሪዎች እየተሰጠ መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ አስራት በሪሁን ገልጸዋል። መምሪያው ከወልድያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ጋር በመተባበር የተማሪዎችን ውጤት ለማሳደግ ታሳቢ በማድረግ ለተፈታኝ ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እና የሥነልቦና ሥልጠና ሲሰጥ መቆየቱን ነው ያስረዱት። ኮሌጁ ለከተማ አሥተዳደሩ እና ለሰሜን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply