
የ80ኛ ቀን መታሰቢያ እና የሃ ኃዉልት ምረቃ! የወንድማችንን ሻምበል መማር ጌትነት የ80ኛ ቀን መታሰቢያ እና የሃዉልት ምረቃ በቀን 20/05/2015 ዓ.ም ማለትም የመጭዉ ቅዳሜ በመርዓዊ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል። ስለሆነም በመርዓዊ ማህደረ ስብሀት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን/የቀብር ቦታዉ ድረስ ጠዋት 4:00 ስዓት በመገኘት የመርሀግብራችን ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጋብዘናል።
Source: Link to the Post