You are currently viewing የ800 ከብቶች ባለቤትና ከአምስት ሚስቶቻቸው 52 ልጆች የወለዱት የአርሲው አዛውንት – BBC News አማርኛ

የ800 ከብቶች ባለቤትና ከአምስት ሚስቶቻቸው 52 ልጆች የወለዱት የአርሲው አዛውንት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/35db/live/ab7385e0-53cd-11ee-ab32-cd01884f751c.jpg

በኦሮሞ ባሕል ከብቶች ትልቅ ቦታ አላቸው። የተወደዱ ናቸው። የከብት ባለቤት በከብቶቹ ይወደሳል። ድሮ ድሮ ባለጸግነትም በክብት ብዛት ነበር የሚገለጸው። በተለይ አርብቶ አደር በሆኑ አካባቢዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ከብቶች ባለቤትን መመልከት የሚያስደንቅ ነገር አልነበረም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply