የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦

የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦ ጋዜጠኛዋ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ የሚሳተፉበትን የልማት ጉባኤ በቦታው ተገኝታ ለመዘገብ ነበር። ሆኖም ግን ልዑካን ቡድኑ ቺካጎ ደርሶ ቀጣዩን ጉዞ ወደ ጉባኤው አዘጋጅ ከተማ አዮዋ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንዳለ እዛው ኤፖርቱ ውስጥ “ልብስ ቀይሬ ልምጣ” ብላ እንደተሰወረችባቸው ታውቋል። …

The post የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦ first appeared on Amhara Fano Movement Support Site – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.

The post የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦ appeared first on Amhara Fano Movement Support Site – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.

Source: Link to the Post

Leave a Reply