ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት (ኦቻ) የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላቸው አስታወቁ። በኒው ዮርክ እየተደረገ ካለው 78ተኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በተጓዳኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር ካትሪን ሩሴልና […]
Source: Link to the Post