“ዩኒቨርሲቲው ለጎረቤት ሀገራት የፖሊስ ሠራዊትና መኮንኖች የሚሰጠው የትምህርት ዕድል የሚያኮራ ነው” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊስ ሠራዊቱን በዕውቅትና ክህሎት ከማጎልበት ባለፈ ለጎረቤት ሀገራት እየሰጠ ያለው የትምህርት ዕድል ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም የምታበረክተው ጉልህ አስተዋጽኦ ማሳያ መኾኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ያሠለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ያስመረቃቸው የፖሊስ መኮንኖች በሁለተኛ ዲግሪ፣ በመጀመሪያ ድግሪ፣ በሌቭል አራት እና በጤና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply