“ዩኒቨርሲቲዎቻችን የሕዝባችንን የኑሮ ደረጃ የሚያሻሽሉ መኾን አለባቸው” ፕሬዚደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዩኒቨርሲቲዎቻችን የህዝባችንን የኑሮ ደረጃ የሚያሻሽሉ፣ የእርስ በርስ መስተጋብርን የሚያጠናክሩ እና የሀሳብ ልዕልናን የሚያፈልቁ መሆን እንዳለባቸው ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገልጸዋል። ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ መርሐ-ግብር ላይ ተገኝተው ለተመራቂዎችና ለተመራቂ ወላጆች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቷ ትምህርት መማር ማለት የባህሪ ለውጥ ማምጣት መሆኑንና ራስን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ከተሳሳተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply