“ዩኒቨርሲቲዎች የአምራች ዘርፉ የሚፈልገውን የሰው ኃይል ማፍራት ላይ በትኩረት መሥራት አለባቸው” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የአምራች ኢንዱስትሪ ገበያው የሚፈልገውን የሰው ኃይል ማፍራት ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ፎረም “የዩንቨርሲቲ ኢንዱስትሪ እና የመንግሥት የሦስትዮሽ ትብብር ለፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ልማት አንቀሳቃሽ ነው” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በአዲስ አበባ የካይዘን ልህቀት ማዕከል ተካሄዷል። ፎረሙን ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ኢንዱስትሪ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply