ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጊዜያዊ የከለላ ፍቃድ የሚሰጠው ውሳኔ ሲተነተን

https://gdb.voanews.com/03990000-0aff-0242-1712-08dab62b0ab9_tv_w800_h450.jpg

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን፣ ከጥቅምት 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ18 ወራት የሚቆይ ጊዜያዊ የከለላ ፍቃድ እንደሚሰጣቸው የዩናይትድ ስቴትስ የሃገር ውስጥ ደኅንነት መሥሪያ ቤት ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

የከለላውን ምንነት በተመለከትና ኢትዮጵያውያን ማወቅ ስለሚገባቸው ጉዳዮች አንድ የስደተኞች ጠበቃ አነጋግረናል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

Source: Link to the Post

Leave a Reply