ዩናይትድ ስቴትስ የደቡብ አፍሪካ አገሮች ላይ የተጣለው የጉዞ ማዕቀብ ልታላላ ነው

የባይደን አስተዳደር በኦምሪኮን ቫይረስ ሳቢያ ከደቡብ አፍሪካ አገሮች በሚመጡ መንገደኞች ላይ ጥሎት የነበረውን ማእቀብ ለማላላት ማሰቡን አስታወቀ፡፡

ይህ የተገለጸው የዩናይትድ ስቴትስ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛ ባለሙያ ዶ/ር አንተኒ ፋውቺ ትናንት በሰጡት መግለጫ ኦምሪኮን በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ መምጣቱን ባስታወቁበቅ ወቅት መሆኑን ሮይተርስ በዘገባው አመልክቷል፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply