ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ወደ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማሳደግ እንደምትፈልግ ገለጸች።

ባሕርዳር፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማሳደግ እንደምትፈልግ የዩናይትድ ኪንግደም የልማትና አፍሪካ ሚኒስትር አንድሪው ሚቼል ገለጹ። 78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ “ሰላም፣ ብልጽግና፣ ለውጥና ዘላቂነት” በሚል መሪ ሀሳብ በኒው ዮርክ እየተካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጉባኤው ጎን ለጎን የዩናይትድ ኪንግደም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply