
ኢትዮጵያ ውስጥ የመስቀል በዓል በሚከበርበት መስከረም 17 በየዓመቱ የዓለም የቱሪዝም ቀን ይከበራል። በዚህ ዕለት አገራት ጎብኚዎችን ሊስቡ የሚችሉ የቱሪዝም ሃብታቸውን በማስተዋወቅ ከዘርፉ ተጠቃሚነታቸውን ለማጉላት ጥረት ያደርጋሉ። በኢትዮጵያ የመስቀል በዓልን ጨምሮ 15 ታሪካዊ ቅርሶች በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት ሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተመዝግበው ይገኛሉ። መስቀልን ጨምሮ ዩኔስኮ የመዘገባቸው የአገሪቱ ሃብቶች የትኞቹ ናቸው?
Source: Link to the Post