ዩኤኢና አሜሪካ በ4 ቢልየን ዶላር የሚገመት “የግብርና ፈጠራ ለአየር ንብረት” ኢንሼቲቭ ጀመሩ

ዩኤኢ በ6 አህጉራት በሚገነቡ የታዳሽ ኃይል ልማት ፕሮጄክቶች ላይ 17 ቢሊየን ዶላር ገደማ ገንዘብን ፈሰስ ማድረጓ ይታወቃል

Source: Link to the Post

Leave a Reply