ዩክሬን፤ ሩሲያ በደቡብ ዩክሬን በሚገኘው የኒውክሌር ጣቢያ ላይ ጥቃት አድርሳለች ስትል ከሰሰች

ፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ፤“ሩሲያ መላውን ዓለም አደጋ ላይ እየጣለች ነው፤ ይህ ነገር ጊዜው ሳይረፍድ ማቆም አለብን”ብለዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply