ዩክሬን በሩሲያ የጦር ሰፈር ላይ ባደረሰችው ጥቃት ስድስት የጦር አውሮፕላኖችን አወደምኩ አለች።ዩክሬን በደቡብ ሩሲያ ባካሄደችው የድሮን ጥቃት በሮስቶብ የጦር ሰፈር የነበሩ ስድስት የጦር አው…

ዩክሬን በሩሲያ የጦር ሰፈር ላይ ባደረሰችው ጥቃት ስድስት የጦር አውሮፕላኖችን አወደምኩ አለች።

ዩክሬን በደቡብ ሩሲያ ባካሄደችው የድሮን ጥቃት በሮስቶብ የጦር ሰፈር የነበሩ ስድስት የጦር አውሮፕላኖች መውደማቸውን ገልጻለች።

ከአውሮፕላኖቹ በተጨማሪ ስምንት ጀቶች መጎዳታቸውን እና በቦታው የነበሩ 20 ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀረ ተዘግቧል።

መጋቢት 27 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply