ዩክሬን በሩሲያ የጦር ሰፈር ላይ ባደረሰችው ጥቃት ስድስት የጦር አውሮፕላኖችን አወደምኩ አለች።

ዩክሬን በደቡብ ሩሲያ ባካሄደችው የድሮን ጥቃት በሮስቶብ የጦር ሰፈር የነበሩ ስድስት የጦር አውሮፕላኖች መውደማቸውን ገልጻለች።

ከአውሮፕላኖቹ በተጨማሪ ስምንት ጀቶች መጎዳታቸውን እና በቦታው የነበሩ 20 ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀረ ተዘግቧል።

መጋቢት 27 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply