የዩክሬኑ ፕሬዝዳነት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ሀገራቸው ወደ ሩሲያ ግዛት ዘልቃ ጥቃት ያማደረስ ፍላጎት እንደሌላት ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት በርሊን ላይ ተገኝተው ሲሆን ጀርመን ለዩክሬን አዲስ የመከላከያ ድጋፍ ማዕቀፍ ማግኘቷን ባረጋገጠችበት ወቅት ነው።
ፕሬዝዳንቱ በበርሊን ከጀርመኑ መራሂ መንግስት ኦላፋ ስኮልዝ ጋር ከነበራቸው ቆይታ በኃላ በሰጡት አስተያየት “የሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት እያደረስን አይደለም” ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ በበርሊን ከጀርመኑ መራሂ መንግስት ኦላፋ ስኮልዝ ጋር ከነበራቸው ቆይታ በኃላ በሰጡት አስተያየት “የሩሲያ ግዛት ላይ ጥቃት እያደረስን አይደለም” ብለዋል።
Source: Link to the Post