ዩክሬን በፈጸመችው የሚሳኤል ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ የሩሲያ ወታደሮችን ገደልኩ አለች – BBC News አማርኛ Post published:January 2, 2023 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/61d1/live/7d449110-8a91-11ed-8300-6b361ae1cb21.png ዩክሬን በሩሲያ ወረራ ሥር ባለው ዶኔስክ ግዛት ላይ በፈጸመችው የሚሳኤል ጥቃት 400 የሚደርሱ ሩሲያውያን ወታደሮችን እንደገደለች አሳወቀች። ሚሳኤሉ ዒላማ ያደረገው ማኪቭካ በተባለው ከተማ፣ የሩሲያ ወታደሮች ይገኙበታል የተባለ ሕንጻን ነው። Source: Link to the Post Read more articles Previous Postየኪራይ ቤት ዋጋ የናረባቸው የዓለማችን ከተሞች እነማን ናቸው? Next PostUnexpected downpour in Djibouti impedes port, road logistics You Might Also Like የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ከኢትዮጵያ አልፎ የዓለም ቅርስ መሆኑ እየታወቀ፣ የውጪ መንግሥታት በዕርዳታ ለመሥራት ፈቃዳቸውን መስጠታቸው በራሳቸው በክቡር ጠቅላይ ሚኒስ… February 1, 2023 ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!!የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ልዩ-ዕድል ሎተሪን ዕሮብ ህዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም በህዝብ ፊት አውጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች የሚከተ… November 16, 2022 የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በ30 ሺህ ብር ዋስትና “ዛሬውኑ ከእስር እንዲለቀቅ” ትዕዛዝ ሰጠ November 15, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)
የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ከኢትዮጵያ አልፎ የዓለም ቅርስ መሆኑ እየታወቀ፣ የውጪ መንግሥታት በዕርዳታ ለመሥራት ፈቃዳቸውን መስጠታቸው በራሳቸው በክቡር ጠቅላይ ሚኒስ… February 1, 2023
ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!!የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ልዩ-ዕድል ሎተሪን ዕሮብ ህዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም በህዝብ ፊት አውጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች የሚከተ… November 16, 2022