ዩክሬን አራተኛው የሩስያ ጄኔራል መገደሉን አሳውቃለችዩክሬን የ46 አመቱ የሩስያ ሜጀር ጀነራል ኦሌግ ሚትዬቭ በማሪፑል ጥቃት መገደሉን ተናግራለች፡፡የዩክሬን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ባል…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/AFS85KyPRYohs7oWxBsfw7TLk8-l1bEWXY8REDBy7drdHalOKW2JagFV7RnhAadDlNEH8UesoEYHYdhiTN9iG5i6-kBs3bFvqozfQG5-9bH14FKTCwUUIPqygSNJmsz2jGFhkFUaH7RV8N-0ObhdMrvsxnrib-zQs0Xj5wgfb6hHPXRM10QkQpmdDMmRDbdEoS-sgsfKZK39qjsPatRDieJagjU5XL8fzw0KG56MRkA9ypenzMp98Z5enCH-qdwYaQHTFbCL6Ye-2imqcB79TuZeQG7jQvY_S-xsdWaTrNukLiEVDhJIz6GoOIPvc6YtcOHo1tyVNSGaigFqCWhZrg.jpg

ዩክሬን አራተኛው የሩስያ ጄኔራል መገደሉን አሳውቃለች

ዩክሬን የ46 አመቱ የሩስያ ሜጀር ጀነራል ኦሌግ ሚትዬቭ በማሪፑል ጥቃት መገደሉን ተናግራለች፡፡

የዩክሬን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ባልደረባ ጌራሽቼንኮ ሚትዬቭ ባለፈው ማክሰኞ መሞቱን እና ሚትዬቭ በሶሪያ 150 ኛውን ብረት ለበስ ጦር ክፍል በመምራት ተዋግቷል፡፡

በጎዳዩ ላይ ከሩሲያ ምንም አይነት መረጃ እንዳልተገኘ ሲል አልጀዚራ ዘግቧል፡፡

ያይኔአበባ ሻምበል
መጋቢት 07 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply