ዩክሬን የውጭ ድጋፍ በመቀነሱ ወታደራዊ ዘመቻዎችን ለማቋረጥ መገደዷን አስታወቀችከሩስያ ጋር ጦርነት ላይ ያለችው ዩክሬን ከሌሎች ሀገራት የሚደረግላት ድጋፍ በመቀነሱ ምክንያት የተወሰኑ ወታደራ…

ዩክሬን የውጭ ድጋፍ በመቀነሱ ወታደራዊ ዘመቻዎችን ለማቋረጥ መገደዷን አስታወቀች

ከሩስያ ጋር ጦርነት ላይ ያለችው ዩክሬን ከሌሎች ሀገራት የሚደረግላት ድጋፍ በመቀነሱ ምክንያት የተወሰኑ ወታደራዊ ዘመቻዎችን ለመቀነስ እየተገደደች መሆኑን አስታውቃለች።

የሀገሪቱ ወታደሮች “በሁሉም የውጊያ ግንባር” የተተኳሽ ጥይት እጥረት ስላጋጠማቸው፣ “ትልቅ ችግር” እየተፈጠረ መሆኑን፣ የዩክሬን ከፍተኛ ጄነራል የሆኑት ኦሌክሳንደር ተርና-ቭስኪ ተናግረዋል።

ዩክሬን ይህ ችግር ያጋጠማት ከአሜሪካ እና ከአውሮፓ ህብረት በድጋፍ ልታገኝ የነበረው የቢሊዮኖች ዶላር ድጋፍ በፖለቲካዊ አለመግባባት ምክንያት ተይዞ በመቆየቱ ነው።

ታህሳስ 10 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Telegram (https://t.me/ethiofm107dot8)

Source: Link to the Post

Leave a Reply