
አንድ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እንዲህ ያለው ድፍረት የተሞላበት ምስጢራዊ ጉብኝት ሲያደርጉ ይህ የመጀመሪያው ይመስላል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በተደጋጋሚ ጥቃት የሚፈፀምበት የጦርነት ቀጣና ውስጥ መገኘት እጅግ ያልተጠበቀ ነው። ዋይት ሐውስ ባይደን ወደ ኪዬቭ ያደረጉትን ጉብኝት “በዘመናዊው ዓለም ያልተጠበቀ” ሲሉ ገልጾታል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post