“ያለንን የተፈጥሮ ጸጋዎች በአግባቡ ለይተን የሞት ሽረት ትግል በማድረግ እራሳችንን ከልመና በማውጣት ክብራችንን ማስጠበቅ አለብን” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጂነት አስተሳሰብ በመውጣት በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያለመ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኅላፊ እና የብልጽጋና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ.ር) ሰው ሠራሽ እና ተፈጥሯዊ የኾኑ አደጋዎች ባጋጠሙ ጊዜ ለልመና እጃችንን ስንዘረጋ ቆይተናል ብለዋል። ይኽ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply