“ያለአግባብ ከተወሰደው ገንዘብ እስካሁን ያልተመለሰው 5 በመቶ የሚኾን ገንዘብ ነው” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከተከሰተው የሲስተም ችግር ጋር በተገናኘ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ገንዘብ 95 በመቶ የሚኾነውን አስመልሻለሁ ብሏል። ባንኩ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ በተፈጠረ ችግር ምክንያት 801 ሚሊዮን 417 ሺህ 747 ከ ከ81 ሳንቲም ያለአግባብ ተወስዶበት እንደ ነበር መገለፁ የሚታወስ ነዉ። ከዚህ ገንዘብ ውስጥም 762 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply