ያለፉት ስድሰት ዓመታት ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞቿን አስጠብቃ መጓዝ የቻለችባቸው ዲኘሎማሲያዊ ድሎች የተገኙባቸው መኾናቸው ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ባለፉት ስድስት ዓመታት በውጭ ግንኙነት እና በዲፕሎማሲ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች፣ በሳምንቱ የተከናወኑ ዋና ዋና የዲፕሎማሲ ሥራዎች እና በቀጣይ በታቀዱ የዲፕሎማሲ ሥራዎች ላይ ያተኮረ መግለጫ ሰጥተዋል። ያለፉት ስድስት የለውጥ ዓመታት የዲኘሎማሲ ሥራዎች በፈተና የታጀቡ አንፀባራቂ ድሎች የተገኙበት መኾኑን ቃል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply