ያለ ህግ ነጥቀዉን በህግ ጠይቀን ነበር:: ዳግማዊት ሞገስ

ያለ ህግ ነጥቀዉን በህግ ጠይቀን ነበር(በ ዳግማዊት ሞገስ) ህገመንግስት ማለት ለኔ የህዝቦች የጋራ መተዳደሪያ ሰነድ ማለት ነዉ። አለም ላይ ከሚያስተዳድረዉ 100ሚሊየን ህዝብ ዉስጥ የ 60 ሚሊየን አማራ ዉክልና የሌለዉ ብቸኛ መተዳደሪያ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ነዉ። እነሱ ለ አንድ ሰዉ ሆድ ሲሉ ለሚጥሱት ህገ መንግስት ለአንድ ክልል ሲባል አይቀየርም ማለት ተገቢ አይደለም። እኛ በህግ አልሞትንም፣ እኛ በህግ የዘር ምንጠራ አልተፈፀመብንም፣ እኛ በህግ መሬታችን አልተወሰደም። በህግ ያልወሰዱትን መሬት በህግ መልሱልን ብለን ጠይቀን ነበር። ምላሻችንን የሰጡን አርደዉን እየጨፈሩ ነበር። …

Source: Link to the Post

Leave a Reply