ያለ ሕጋዊ ፈቃድ ሰዎችን ወደ ውጭ አገር ሲልክ የነበረው ግለስብ ተቀጣ

በሕገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵውያንን ወደ ውጭ አገር በመላክ ወንጀል የተከሰሰዉ ተከሳሽ ሀሰን ሙሀመድ ዐቃቤ ሕግ በመሰረተው ክስ በጽኑ እስራት እና በገንዘብ መቀጮ ተቀጣ። የክስ መዝገቡ እንደሚያስረዳው ተከሳሽ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 598/1/ የተመለከተዉን በመተላለፍ ወደ ዉጭ አገር ለመላክ የሚያስችል ህጋዊ ፈቃድ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply