ያለ ውሃ ምን ያክል መቆየት እንችል ይሆን? – BBC News አማርኛ

ያለ ውሃ ምን ያክል መቆየት እንችል ይሆን? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/17DB5/production/_104071779_gettyimages-525489335.jpg

ባደጉት አገራት ንጹህ የመጠጥ ውሃ ለማግኘት በአቅራቢያ ያለ ቧንቧን የመክፈት ያክል ቀላል ነው። በነዚህ አገራት የሚገኙ ሰዎች በየቀኑ በሚሊየኖች የሚቆጠር ሊትር ውሃ እንደቀልድ ይጠቀማሉ። ነገር ግን ደሃ በሚባሉት አገራት ወይም 1.1 ቢሊየን የሚሆኑ ሰዎች ንጹህ የመጠጥ ውሃ እንኳን ማግኘት አይችሉም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply