#ያላቋረጠው የራያ ህዝብ ስቃይና መከራ መስከረም 25 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) በሰሜን ወሎ ከሚገኙ ወረዳወች በተለይም የራያ ህዝብ በየጊዜው የሚደርስበትን ስቃይና መከራ እንዲህ ነው…

#ያላቋረጠው የራያ ህዝብ ስቃይና መከራ መስከረም 25 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) በሰሜን ወሎ ከሚገኙ ወረዳወች በተለይም የራያ ህዝብ በየጊዜው የሚደርስበትን ስቃይና መከራ እንዲህ ነው ብሎ መግለፅ በጣም ከባድ ነው። ያለፉት አመታት በነበረው ጦርነት ብዙ ንፁሀን በግፍ ተገድለዋል ፣ተደፍረዋል ፣የአካልና የስነ ልቦና ጉዳት ደርሶባቸዋል። በብዙ ሺህ የሚቆጠር ህዝብ ከቀየው ተፈናቅሎል። በአሸባሪው ህውሃት ቤት ንብረታቸው ተዘርፏል፣ ወድሟል ፣ የህዝብ መገልገያ መሰረተ ልማቶች ወድመዋል ፤ ብዙ ህፃናት ከትምህርት ተነጥለዋል ፤ የተረጋጋ ህይወት እንዳይመሩ ተገደዋል ። ከዚህ ከመከራ ስቃይ የተረፈው ህዝብ ከወልደያ ወደ ቆቦ የሚወስደው ዋና መንገድ የአለውሃ ድልድይ በመሰበሩ ህዝብ ወደ ቀድሞ ህይወቱ እንዳይመለስ ከፍተኛ እንቅፋት ፈጥሯል እና የሚመለከታ…ችሁ የክልል እና የፌደራል መንግስት ይሄንን ህዝብ እንዲታደጉ ጥሪ ቀርቧል። በይርጋለም ታደሰ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply