ያልተመጣጠነ ኃይል የተጠቀሙ የፀጥታ ኃይሎች ተጠያቂ እንዲሆኑ ኢሰመኮ ጠየቀ

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-a601-08db111b856f_tv_w800_h450.jpg

በወልቂጤ ከተማ ለውሃ አቅርቦት ጥያቄ አደባባይ በወጡ ነዋሪዎች ላይ ያልተመጣጠነ፤ ኃይል ተጠቅሞ ጥቃት በማድረስ ሕይወት እንዲጠፋና የአካል ጉዳት እንዲደርስ ያደረጉ የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተጠያቂ እንዲሆኑ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ።

ኮሚሽኑ በጥቃቱ ሦስት ሰዎች መገደላቸውና 30 ሰዎች መቁሰላቸውን አስታውቋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply