
በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መሪዎች መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት መካከል ያልተገደበ የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ማድረስ ይገኝበታል። በዚህም እርዳታ ወደ ክልሉ በአራት አቅጣጫዎች (ከአማራ እና ከአፋር ክልል) እየገባ መሆኑ የሚነገር ሲሆን፣ በፀጥታ ችግር ምክንያት እርዳታ ያልደረሰባቸው ቦታዎች እንዳሉ የእርዳታ ሠራተኞች ይናገራሉ።
Source: Link to the Post