ያልተጌጠበት ነጭ ወርቅ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ እጣንና ሙጫ ዛፍ ካለባቸው አካባቢዎች ምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። ዞኑ ካለው 760 ሺህ ሄክታር የደን ሽፋን ውስጥ 30 በመቶው የሚኾነው በነጩ ወርቅ የእጣን ዛፍ የተሸፈነ እንደኾነ ይነገራል። ታዲያ ይህ ተፈጥሮ የለገሰችው ነጭ ወርቅ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለሥራ እድል መፍጠሪያነት እየዋለ ቢገኝም ክልሉ ካለው አቅም አኳያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply