“ያሳለፍናቸው የፈተና ጊዜያት ምግባራችን እና ተግባራችንን መቅረጽ አለባቸው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ፈተናዎችን በጽናት እና በቁርጠኝነት በመሻገር የሕዝባችንን ዘላቂ ሰላም እና ልማት እናረጋግጣለን” በሚል መሪ መልእክት የምክክር እና የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ ከክልል እስከ ወረዳ የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ተሳታፊዎች ናቸው፡፡ በምክክር መድረኩ መክፈቻ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ክልሉ ባለፉት ሰባት ወራት ፈታኝ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply