
ያይር ላፒድ ለወራት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የቆዩት ናፍታሊ ቤኔትን በመተካት በመጪው ዓመት ኅዳት አስከሚደረገው ምርጫ ድረስ የእስራኤል ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኑ። ያይር ከናፍታሊ ቤኔት ጋር የመሰረቱት ጥምር መንግሥት ባለፈው ሳምንት መፈረሱን ተከትሎ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታውን የተረከቡት። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ያይር ላፒድ ማን ናቸው?
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post