“ያደገ መንግሥት ትልቁ እና የመጨረሻው ጉዳይ ዜጎችን በፍጥነት እና በታማኝነት አገልግሎት መስጠት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የአዘርባጃን የሥራ ጉብኝታቸውን እና የተደረጉ የጋራ ስምምነቶችን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም በሀገሪቱ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥን መመልከታቸውን ገልጸዋል፡፡ የአገልግሎት አሰጣጡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጉዳይን የሚጨርስ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ በአንድ ቦታ የሚሰጡ አገልግሎቶች፣ ሕዝብ ቅሬታ ለሚነሳባቸው እና ሰልፍ ለሚታይባቸው አካባቢዎች መፍትሔ እንደሚሰጥ ነው ያነሱት፡፡ የአዘርባጃን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply