ያገኙትን አንጻራዊ ሰላም ለማስቀጠል ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው በጋራ እንደሚሠሩ የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች አረጋገጡ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎጃም ኮማንድፖስት በወቅታዊ የሰላም እና ፀጥታ እንዲሁም የልማት ሥራዎች ዙሪያ ባካሄደው መድረክ ላይ የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ ከመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ጋር በጋራ በመሰለፍ እንደሚሠሩ ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎቹ ከዚህ በፊት ወቅታዊ ችግሮችን እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው በዘረፋ ሥራ ላይ የተሰማሩ አካላት ችግር ሲፈጥሩባቸው እንደነበር ጠቁመው ይህንን ችግር በማስወገድ ሰላምን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply