ይቅርታ መጠየቅን ይመለከታል። አሻራ ሚዲያ በቅን አሳቢ የአማራ ልጆች ተነሳሽነት በህዝባችን ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት ለመሙላት እንደተቋቋመ ይታወቃል። በዚህም መሬት ወርዶ ስራ ከጀመረ በቅ…

ይቅርታ መጠየቅን ይመለከታል። አሻራ ሚዲያ በቅን አሳቢ የአማራ ልጆች ተነሳሽነት በህዝባችን ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት ለመሙላት እንደተቋቋመ ይታወቃል። በዚህም መሬት ወርዶ ስራ ከጀመረ በቅ…

ይቅርታ መጠየቅን ይመለከታል። አሻራ ሚዲያ በቅን አሳቢ የአማራ ልጆች ተነሳሽነት በህዝባችን ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት ለመሙላት እንደተቋቋመ ይታወቃል። በዚህም መሬት ወርዶ ስራ ከጀመረ በቅጡ 3 ወር ያልሞላው ቢሆንም በአማራ ብሎም በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የሚታዩ ሁነቶችን እየተከታተል መረጃ እያደረሰ ይገኛል። በተለይም ከክልሉ ውጭ በየቦታው ተንሰራፍቶ ድምፁ እንዳይሰማ ታፍኖ ለሚኖረው የአማራው ወገናችን ቀዳሚ የመረጃ ድምፅ ሆኖ እየሰራ መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ሆኖም ግን ከጥቂት ቀናት በፊት አንዳንድ የመረጃ ምንጮች የተናገሩትን አምኖ በሰራቸው የተሳሳቱ ዘገባዎች ተከታዮቻችን እንዳዘናችሁ ተገንዝበናል። ምንም እንኳን ይቅርታ ለመጠየቅ የዘገየን ቢሆንም አሁንም አልረፈደምና እንደዚህ አይነት ስህተቶች እንዳይደገሙ ከፍተኛ ጥንቃቄ የምናደርግ ሆኖ ከዚህ… በፊት በችኮላ ለወጡት የተሳሳቱ ዘገባዎች ይቅርታ እንጠይቃለን። ሚዲያውም ገና ጀማሪ እንደመሆኑ መጠን ከስህተቱ እየተማረ የህዝባችም ቀዳሚ የመረጃ ምንጭና አማራጭ ሚዲያ ሆኖ ይቀጥላል። አሻራ ሚዲያ

Source: Link to the Post

Leave a Reply